በ 1.5 month ውስጥ የተሟላ እውቀትና ክህሎት በመጨበጥ ወደ ስራ ይግቡ።
Clear skills you will master by the end of this course
Detailed week-by-week learning roadmap
ታሪክ፣ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦች እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት አይነቶች
ለተለያዩ የኤ-አይ ሞዴሎች ውጤታማ ፕሮምፕቶችን ማዘጋጀት
የ-ChatGPT፣ Gemini፣ Claude እና ሌሎች መሳሪያዎች አጠቃላይ እይታ
ጽሑፍ፣ ምስሎችን እና መሰረታዊ የሚዲያ ይዘቶችን ማመንጨት
አድሎአዊነትን (Biases)፣ የውሸት መረጃዎችን (Hallucinations) እና ኃላፊነት የሚሰማው አጠቃቀምን መረዳት
ኤ-አይን ለኢሜል፣ ለቀጠሮ እና ለዕለታዊ ስራዎች መጠቀም
Automating tasks with Zapier and Make

Yared is an experienced educator helping students master modern technology.
Learn more about your instructor