Yared Technology School

የውሂብ (ዳታ) ትንተና (Data Analysis) - ሙያዊ ስልጠና በኢትዮጵያዳታ አናላይሲስ

በኢትዮጵያ ውስጥ የውሂብ ትንተናን (Data analytics) ያግኙ። የንግድ እድገትን እና በመረጃ ላይ የተመሰረቱ ውሳኔዎችን ለማድረግ ፓይተን፣ ኤስ-ኪው-ኤል እና ፓወር ቢ-አይ በመጠቀም መረጃን ማጽዳት፣ መተንተን እና በምስል መግለጽ ይማሩ።

እኛ ጋር ያሉ የኮርሶች

የፓይተን መሰረታዊ ነገሮች (Python Basics)

1.5 months12,500 ETB

ከፍተኛ ፓይተን ለውሂብ ትንተና (Advanced Python for Data Analysis)

1.5 months12,500 ETB

ማይ-ኤስ-ኪው-ኤል ዳታቤዞች (MySQL Databases)

1.5 months12,500 ETB

ፓወር ቢ-አይ ለቢዝነስ ኢንተለጀንስ (Power BI for Business Intelligence)

1.5 months12,500 ETB

ፕሮፌሽናል የቴክኖሎጂ ሰርተፍኬቶች

የቴክኖሎጂ ሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬቶች

በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ዳታ አናሊቲክስ ያለዎትን ክህሎት ለኢትዮጵያ እና ለአለም አቀፍ አሰሪዎች የሚያረጋግጡ በኢንዱስትሪው የታወቁ ሰርተፍኬቶችን ያግኙ።

Professional Tech Certification - Yared Technology School Ethiopia
ሰርተፍኬቱን አረጋግጥ

ለኢትዮጵያ እና ለአለም አቀፍ ስራዎች የሚያገለግል

በኢንዱስትሪ የተረጋገጡ ሰርተፍኬቶች

በኢንዱስትሪ የተረጋገጡ ሰርተፍኬቶች

በኢትዮጵያ እና በአለም አቀፍ አሰሪዎች ዘንድ የታመኑ የዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና የዳታ አናሊቲክስ ሰርተፍኬቶችን ያግኙ።

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋሩ

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋሩ

አሰሪዎችን ለመሳብ ስኬቶችዎን በቴሌግራም፣ በቲክቶክ፣ በሊንክድይን እና በፌስቡክ ያጋሩ።

የሙያ እድገት

የሙያ እድገት

75% የሚሆኑት ተማሪዎቻችን በኢትዮጵያ ኩባንያዎች እና በአለም አቀፍ የርቀት ስራዎች ላይ የቴክኖሎጂ ስራ ያገኛሉ።

ስኬትዎን በታዋቂ ሶሻል ሚዲያዎች ያጋሩ

TelegramTikTokLinkedInFacebookInstagram

በኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉ - ክህሎትዎን ለማሳየት ምቹ ነው

How it works

አዲሱን ስራዎን፤ ስልጠናችንን ወስደው፤ በፍጥነት ይጀምሩ

1

ተፈላጊ የሆኑ እስኪሎችን በተግባር ይማሩ!!

እኛ ጋር በባለሞያዎች የተፈተሸ የት/ት መንገድ ተከትለው፤ ሙያዎትን ለመጀመር የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ ቀላል እና አስደሳች በሆነ ሁኔታ ይማሩ!

2

ለስራ ዝግጁ ነዎት? እራስህን ፈትን!

ስራ ለመፈለግ ዝግጁ ነህ? ስራ ለመወዳደር እና ከደንበኞች ስራ ተቀብዬ መስራት እችላለሁ?፣ በተዘጋጁት ፈተናዎች፣ ኢንተርንሺፕ ፕሮጀክቶች፣ እንዲሁም የስራ ላይ ስልጠናዎች በራስ መተማመንህን ትጨምራለህ!

3

የራስህን ስራ ወይም ቅጥር ስራ ማግኘት!

ችሎታህን በሚያምር ኢንተርናሽናል ምስክር ወረቀት እና በፕሮጀክቶች አሳይተህ፣ ወደ ስራ አለም መቀላቀል! የምንሰጣቸው ስልጠናዎች ለኢንተርቪው እና ለፈተና ያዘጋጆታል!