የቴክኖሎጂ ሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬቶች
በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ዳታ አናሊቲክስ ያለዎትን ክህሎት ለኢትዮጵያ እና ለአለም አቀፍ አሰሪዎች የሚያረጋግጡ በኢንዱስትሪው የታወቁ ሰርተፍኬቶችን ያግኙ።

ለኢትዮጵያ እና ለአለም አቀፍ ስራዎች የሚያገለግል
በኢንዱስትሪ የተረጋገጡ ሰርተፍኬቶች
በኢትዮጵያ እና በአለም አቀፍ አሰሪዎች ዘንድ የታመኑ የዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና የዳታ አናሊቲክስ ሰርተፍኬቶችን ያግኙ።
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋሩ
አሰሪዎችን ለመሳብ ስኬቶችዎን በቴሌግራም፣ በቲክቶክ፣ በሊንክድይን እና በፌስቡክ ያጋሩ።
የሙያ እድገት
75% የሚሆኑት ተማሪዎቻችን በኢትዮጵያ ኩባንያዎች እና በአለም አቀፍ የርቀት ስራዎች ላይ የቴክኖሎጂ ስራ ያገኛሉ።
በኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉ - ክህሎትዎን ለማሳየት ምቹ ነው
እኛ ጋር በባለሞያዎች የተፈተሸ የት/ት መንገድ ተከትለው፤ ሙያዎትን ለመጀመር የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ ቀላል እና አስደሳች በሆነ ሁኔታ ይማሩ!
ስራ ለመፈለግ ዝግጁ ነህ? ስራ ለመወዳደር እና ከደንበኞች ስራ ተቀብዬ መስራት እችላለሁ?፣ በተዘጋጁት ፈተናዎች፣ ኢንተርንሺፕ ፕሮጀክቶች፣ እንዲሁም የስራ ላይ ስልጠናዎች በራስ መተማመንህን ትጨምራለህ!
ችሎታህን በሚያምር ኢንተርናሽናል ምስክር ወረቀት እና በፕሮጀክቶች አሳይተህ፣ ወደ ስራ አለም መቀላቀል! የምንሰጣቸው ስልጠናዎች ለኢንተርቪው እና ለፈተና ያዘጋጆታል!